2022 በኢትዮጵያ ዘመናዊና ስታንዳርዱን የጠበቀ ንብረት አስተዳደር ስርዓት የዘረጋ ተምሳሌት ሆኖ ማየት
በከተማ አስተዳር ዘመናዊ የመንግስት ህንጻና ንብረት አስተዳር በመዘርጋት ወጥና ስታንዳርዳቸውን የጠበቁ ደህንነታቸው የተጠበቀ ጽዱና ምቹ የሆነ ምድረ ግቢ ያላቸው ህንጻዎች በማልማት ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ የአሰራር ስርጫትን እንዲኖር የቁጥጥር ስርዓት በመዘርጋት ከብክነት የጸዳ አስተዳደር ስርዓትን ማስፈን ነው፡፡
ውጤታማና ወጪ ቆጣቢ የሀብት አጠቃቀም፤
በቡድን መስራት፤
ዘመናዊ መረጃ፤
ምላሽ ሰጪነት፤
ታማኝነት፤
ለመለወጥ ዝግጁነት፤
አዳዲስ ሀሳቦች ማፍለቅ፤
ተጠያቂነት